A2ZAPK

ሹሩጡ ሰላት ደርስ

ሹሩጡ ሰላት ደርስ

Downloads: 23271


Free

ሹሩጡ ሰላት ደርስ / Specifications

ሹሩጡ ሰላት ደርስ / Screenshots

ሹሩጡ ሰላት ደርስ Unknown
Loading... ሹሩጡ ሰላት ደርስ Unknown
Loading... ሹሩጡ ሰላት ደርስ Unknown
Loading... ሹሩጡ ሰላት ደርስ Unknown
Loading... ሹሩጡ ሰላት ደርስ Unknown
Loading... ሹሩጡ ሰላት ደርስ Unknown
Loading... ሹሩጡ ሰላት ደርስ Unknown

ሹሩጡ ሰላት ደርስ / Description

ይህ የሞባይል መተግበሪያ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን የመትን ሹሩጡ ሰላት ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ሙሉ ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
የሹሩጡ ሶላት ደርስ በዋንኛነት
1️⃣ሹሩጡ ሶላት
2️⃣አርካኑ ሶላት
3️⃣ዋጂባቱ ሶላት
አነኚህህ 3 አርእስቶች ላይ ያጠነጥናል።

መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የአርካኑል ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የኪታቡ Pdf
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ እና ሌሎችም ለአጠቃቀም ቀላል ነገሮችን ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።

ሹሩጡ ሰላት ደርስ / What's New in vUnknown

Shurutu Selat

Choose Download Locations for ሹሩጡ ሰላት ደርስ vUnknown

ሹሩጡ ሰላት ደርስ / Tags

Share ሹሩጡ ሰላት ደርስ At Social Media