A2ZAPK

የምላስ ጣጣ

የምላስ ጣጣ

Downloads: 18955


Free

የምላስ ጣጣ / Specifications

የምላስ ጣጣ / Screenshots

የምላስ ጣጣ Unknown
Loading... የምላስ ጣጣ Unknown
Loading... የምላስ ጣጣ Unknown
Loading... የምላስ ጣጣ Unknown
Loading... የምላስ ጣጣ Unknown
Loading... የምላስ ጣጣ Unknown
Loading... የምላስ ጣጣ Unknown
Loading... የምላስ ጣጣ Unknown
Loading... የምላስ ጣጣ Unknown
Loading... የምላስ ጣጣ Unknown

የምላስ ጣጣ / Description

ኢስላም የንግግርን አርዕስትና ያጠቃቀም ዘዴዎችን(ስልቶችን) አስመልክቶ ታላቅ የሆነ ማሳሰቢያ ሰጥቷል፡ ምክንያቱም ማንኛውም ሰው ትክክለኛ አዕምሮ እና ትክክለኛ ስነምግባር ያለው መሆኑን የሚያመለክተው ንግግሩ ነው፡፡

ማንኛውም ማህበረሰብ የተለያዩ የንግግር ጥበብ እና ስልቶችን መጠቀማቸው ታላቅ በሆነ ደረጃ ላይ እና በጣም ስር የሰደደ ስነ-ምግባር ያላቸው መሆኑን ያመለክታል።

በዚህ መተግበሪያ ውስጥ የተካተቱ ርዕሶች

● ንግግርን ጥሩ በሆነ ጥበብ መጠቀም በኢስላም ታላቅ ቦታ አለው
● የምላስ አደገኝነት
● ንግግርህ ምርኮኛህ ነው
● ከምላስ ጣጣዎች መካከል
● ምላስህን መልካም የሆነ ንግግር አለማምድ
● የዑለማዎችን /የመሻይኾችን/ ክብር መዳፈርን ተጠንቀቅ

ተጨማሪ ትምህርት

■ የተፈቀደ እና ያልተፈቀደ ተወሱል
■ የተወሱል ትርጉም
■ የተወሱል አይነቶች
■ የተከለከለ ተወሱል እና አይነቶቹ
■ ተወሱልን አስመልክቶ ሙስሊሞች ከሐቅ ያፈነገጡባቸው ምክንያቶች

Show More >

Choose Download Locations for የምላስ ጣጣ vUnknown

የምላስ ጣጣ / Tags

Share የምላስ ጣጣ At Social Media