A2ZAPK

አስበህ ሀብታም ሁን

አስበህ ሀብታም ሁን

Downloads: 1302


Free

አስበህ ሀብታም ሁን / Specifications

አስበህ ሀብታም ሁን / Screenshots

አስበህ ሀብታም ሁን Unknown
Loading... አስበህ ሀብታም ሁን Unknown
Loading... አስበህ ሀብታም ሁን Unknown
Loading... አስበህ ሀብታም ሁን Unknown
Loading... አስበህ ሀብታም ሁን Unknown
Loading... አስበህ ሀብታም ሁን Unknown
Loading... አስበህ ሀብታም ሁን Unknown
Loading... አስበህ ሀብታም ሁን Unknown
Loading... አስበህ ሀብታም ሁን Unknown
Loading... አስበህ ሀብታም ሁን Unknown

አስበህ ሀብታም ሁን / Description

ይህ አፕልኬሽን Think and grow rich ቲንክ ኤንድ ግሮው ሪች አስበህ ሀብታም ሁን የተሠኘውን በአለም ዙሪያ ያሉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ህይወታቸውን እንዳሻሻለላቸው የመሰከሩለት ድንቅ መጽሐፍ በአማርኛ በትረካ መልክ ይዟል ።

ሀብት ልትደርስበት ከምትፈልገው ነገር በላይ እንዳልሆነ እና ወደ ሀብት የሚወስዱ እርምጃዎች ምን እንደሆኑ ይጠቁመናል።

የመጽሐፉ ደራሲ ዶ/ር ናፖሊዮን ሒል፣ ገንዝብ ዝና ሐብት እውቀት ለማካበት ፣ የሚያግዙ የህይወት መርሆችን ያስተምራል።

ይህ አፕልኬሽን ሰዎች ሐብት እንዴት እንደሚያገኙ ሚስጥር እና ቀመሩን ያስረዳል።

እምነት ትጋት ስኬት ሐብት ያላቸውን ትስስር ያስረዳናል።የምትፈልገውን እንድታውቅ እንድታልም እና እንድታሳካ ያግዝሃል ።

አፕልኬሽኑ በከፍተኛ የድምፅ ጥራት ያለኔት የትም ቦታ ሆነው ማድመጥ እንዲችሉ ታስቦ የተዘጋጀ ነው ፤ በ35 ክፍሎች ሙሉ መፅሀፍ ያለቀ ሲሆን ለጆሮ በሚማርክ መልኩ ይዞልናል ።

ለመለወጥ ከፈለጉ ዛሬውኑ አፕልኬሽኑን አውርደው መጠቀም ይጀምሩ ።
ከዚህ መጽሐፍ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የአማርኛ መጽሐፍት በትረካ ተጨማሪ አፖችን ማውረድ ከፈለጉ
"ፈጣኑ ሚሊየነር"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.instantmillioner

"በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.thinkingbig

"የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ተራኪ አፕ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.gettingrich

"ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.influence
አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን ኡመር መሰል አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን አድራሻችን ስልክ 0912767238 ላይ ያገኙናል ።

Show More >

አስበህ ሀብታም ሁን / What's New in vUnknown

5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።

Choose Download Locations for አስበህ ሀብታም ሁን vUnknown

አስበህ ሀብታም ሁን / Tags

Share አስበህ ሀብታም ሁን At Social Media