ይህ አፕልኬሽን ላኢላሃኢለላህ መእናሃ ሹሩጡሃ ነዋቂዱሃ ፈድሉሃ በመባል የሚታወቀውን የሸይኽ ረስላን ኪታብ
በአማርኛ በድምፅ የሚያስቀራ አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በኡስታዝ አቡረይስ ሙሐመድ ኢብኑ
ይማም በ14 ክፍሎች የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በድምጽ
ያስተምራል ።
ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

የላኢላሃኢለላህ ትርጉም መስፈርቶች አፍራሾች / What's New in vUnknown
ስታወርዱ 5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ
አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ
አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።