A2ZAPK

ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት

ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት

Downloads: 19336

Free

ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት / Specifications

ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት / Screenshots

ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት Unknown
Loading... ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት Unknown

ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት / Description

ይህ አፕልኬሽን ሐው ቱ ዊን ፍሬንድስ ኤንድ ኢንፍሉየንስ ፒፕል በሚል ርእስ የተዘጋጀ መፅሀፍ ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት በሚል ሳይሳዊ መንገዶችን ወይም ከሰዎች የመግባባት ክህሎቶችን እንዴት ማዳበር እንደምንችል የሚያስተዳ በ37 ክፍሎች የቀረበ ተራኪ አፕ ነው ።

በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚልዮኖች ኮፒ የተሸጠ መጽሐፍ ሲሆን ደራሲው እንዴት ሰዎችን ማሳመን እንደምንችል ፣ እንዴት ተፅእኖ ፈጣሪ መሆን እንደሚቻል ፣ በሳይንሳዊ መንገድ ራስን መለወጥ አስፈላጊ እንደሆነ እና በአጭር ጊዜ ውስጥ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ሀብትን ማካበት እንደሚቻል በህይወት ተሞክሮው በመነሳት ያስረዳናል ።

አፕልኬሽኑ ምንም አይነት ኢንተርኔት አይጠይቅም ። በሄዱበት ቦታ ሁሉ ማዳመጥ እና የአስተሳሰብ አድማስዎን ለማስፋት ያግዝዎታል ።

ይህ አፕ ሰፊ ርእሶችን የዳሰሰ ሲሆን ከእነዛም ውስጥ በሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ለማግኘት መጠቀም ያለብን ስድስት ዘዴዎች ፤ ሰዎችን ለመሳብ ቀላሉ ዘዴ ፤ ጥሩ ተናጋሪ ለመሆን ቀላሉ ዘዴ ፤ ቅሬታን ለመፍታት ቁልፍ መሳሪያ ፤ ስህተት የፈፀሙ ሰዎችን ሳያስከፉ የመለወጥ ዘዴ ፤ ሰዎች ለስኬት እንዲበቁ ስለማስቻል ፤ የላቀ እድገት አቋራጭ መንገድ እና ዴል ካርኒጌ ማን ነበር? ብዙዎች አንብበው የተለወጡበት ድንቅ መፅሐፍ በድምፅ ።

ከዚህ መጽሐፍ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የአማርኛ መጽሐፍት በትረካ ተጨማሪ አፖችን ማውረድ ከፈለጉ
"ፈጣኑ ሚሊየነር"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.instantmillioner

"በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.thinkingbig

"የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ተራኪ አፕ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.gettingrich

አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን ኡመር መሰል ስራዎችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ ቁጥር ያገኙናል ፦ 0912767238 ።

Show More >

ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት / What's New in vUnknown

5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።

Choose Download Locations for ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት vUnknown

ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት / Tags

Share ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት At Social Media