A2ZAPK

ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

Downloads: 72180


Free

ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ / Specifications

ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ / Screenshots

ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ Unknown
Loading... ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ Unknown
Loading... ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ Unknown
Loading... ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ Unknown
Loading... ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ Unknown
Loading... ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ Unknown

ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ / Description

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይውረድ።

እያንዳዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው ግድ ከሚሉት  ነገራቶች መካከል ወደሱ የተላኩትን ነብይ ማወቅ አንዱ ነው።
ከአነስ ብኑ ማሊክ ረዲየሏሁ ዐንሁ በተላለፈው ሐዲስ የአሏህ  መልክተኛ(ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)  "እኔ አንዳችሁ ዘንድ ከወላጆቹ፣ ከልጆቹ እና ከሰዎች በሙሉ በላይ እርሱ ዘንድ ይበልጥ እስካልተወደድኩ ድረስ አላመነም" ብለዋል።
ነብዩን (ﷺ) ለመውደድ ስለእነሱ ማወቅ አስፈላጊ ስለሆነ በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።
ስለ ነብዩ (ﷺ) እና ቤተሰቦቻቸው የበለጠ እንድንማር እና የበለጠ እንድንወዳቸው አላህ ይርዳን።

እርሶም ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።

ዝግጅት፡ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT

Show More >

ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ / What's New in vUnknown

Story of Prophet Muhammed in Amharic

Choose Download Locations for ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ vUnknown

ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ / Tags

Share ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ At Social Media