A2ZAPK

የመዝሙር ጥናት ደብተር - Mezmur Tenate debter4.1.5

የመዝሙር ጥናት ደብተር - Mezmur Tenate debter v4.1.5

Downloads: 790


Free

የመዝሙር ጥናት ደብተር - Mezmur Tenate debter / Specifications

የመዝሙር ጥናት ደብተር - Mezmur Tenate debter / Screenshots

የመዝሙር ጥናት ደብተር - Mezmur Tenate debter 4.1.5
Loading... የመዝሙር ጥናት ደብተር - Mezmur Tenate debter 4.1.5
Loading... የመዝሙር ጥናት ደብተር - Mezmur Tenate debter 4.1.5
Loading... የመዝሙር ጥናት ደብተር - Mezmur Tenate debter 4.1.5
Loading... የመዝሙር ጥናት ደብተር - Mezmur Tenate debter 4.1.5
Loading... የመዝሙር ጥናት ደብተር - Mezmur Tenate debter 4.1.5
Loading... የመዝሙር ጥናት ደብተር - Mezmur Tenate debter 4.1.5
Loading... የመዝሙር ጥናት ደብተር - Mezmur Tenate debter 4.1.5

የመዝሙር ጥናት ደብተር - Mezmur Tenate debter / Description

-ቀጥታ ስርጭቶች
-አዳዲሲ የመዝሙር ቪድዮዎች
-አዳዲሲ የመዝሙር ግጥሞች
-በትንሽ ኔትዎር መስራት
-አዳዲሲ መንፈሳዊ ትምህርቶች
-የዘማሪዎች መዝሙር በ ስኬል ተከፋፍሎ እንዲሁም በ አልበም
አዲስ መዝሙር ከየት አገኛለው ብለው አስበው ያውቃሉ ? የድሮስ መዝሙር ፈልገው አተዋው ያውቃሉ ? የመዝሙር ግጥምስ ፈልገው አላገኙ ይሆን ? ቸርች ውስጥ መዝሙር ሲያጠኑ ከያንዳንዱ መዝሙር ቀጥሎ ምን እንደሚዘምሩ አሳስቦታል ?እንግዲያውስ የዚን ሁሉ መፍትሄ ይዘንላቹ መጥተናል ከ 3500 በላይ የመዝሙር ግጥሞች በየቀኑ አዳዲስ መዝሙሮች በስኬል የተከፋፈሉ መዝሙሮች የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች የቀጥታ ስርጭት አምልኮዎች እና የቀጥታ ስርጭት ትምህርቶች ብቻ ምን አለፋቹ ሁሉንም በ አንድ ቦታ የያዘ ድንቅ መተግበርያ አሁኑኑ አውርደው ይባረኩበት ይህ መተግበሪያ በሙዚቃ እውቀት እና በዜማ ምርጫ መካከል መድረክን በማቅረብ የክርስትና ማህበረሰብ ውስጥ የአምልኮ ክፍተቱን ለመሙላት ይፈልጋል ይህ የመዝሙር ጥናት ደብተር የሚያገለግለው ለ ወርሺፕ ሲሆን ማንም ሰው ስለ እስኬል ሳይቸገር ሳይጨነቅ ማስመለክ ይችላል እንዲሁም እስከዛሬ የተዘመሩትን መዝሙሮች በአንድ ላይ የሚያገዩበት ድንቅ አፕሊኬችን ነው በተጨማሪም የተለያዩ መዝሙሮችን በየ እስኬላቸዉ ይዛል አውርደው ይጠቀሙት ይህ አፕሊኬችን በየጊዜው አፕዴት እናደርገዋለን አውርደው ይባረኩበት
-Live live
-New song videos
-New song lyrics
-Working on a small network
-New spiritual teachings
-Singer's song divided by scale as well as by album
Have you ever wondered where to get a new song? Have you ever searched for an old song? Did they not find the lyrics of the song? Concerned neo-hippies and their global warming i'll tell you what. Bless You This app provides a platform between music knowledge and music selection to fill the gap in worship in the Christian community. Download and use This app will be updated regularly Download and be blessed

Show More >

የመዝሙር ጥናት ደብተር - Mezmur Tenate debter / What's New in v4.1.5

-ቀጥታ ስርጭቶች
-አዳዲሲ የመዝሙር ቪድዮዎች
-አዳዲሲ የመዝሙር ግጥሞች
-በትንሽ ኔትዎር መስራት
-የዘማሪዎች መዝሙር በ ስኬል ተከፋፍሎ እንዲሁም በ አልበም
አዲስ መዝሙር ከየት አገኛለው ብለው አስበው ያውቃሉ ? የድሮስ መዝሙር ፈልገው አተዋው ያውቃሉ ? የመዝሙር ግጥምስ ፈልገው አላገኙ ይሆን ? ቸርች ውስጥ መዝሙር ሲያጠኑ ከያንዳንዱ መዝሙር ቀጥሎ ምን እንደሚዘምሩ አሳስቦታል ?እንግዲያውስ የዚን ሁሉ መፍትሄ ይዘንላቹ መጥተናል ከ 3500 በላይ የመዝሙር ግጥሞች በየቀኑ አዳዲስ መዝሙሮች በስኬል የተከፋፈሉ መዝሙሮች የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች የቀጥታ ስርጭት አምልኮዎች እና የቀጥታ ስርጭት ትምህርቶች ብቻ ምን አለፋቹ ሁሉንም በ አንድ ቦታ የያዘ ድንቅ መተግበርያ

Choose Download Locations for የመዝሙር ጥናት ደብተር - Mezmur Tenate debter v4.1.5



Telegram

የመዝሙር ጥናት ደብተር - Mezmur Tenate debter / Tags

Share የመዝሙር ጥናት ደብተር - Mezmur Tenate debter At Social Media